ታላቅ የታምራትና የወንጌል ስርጭት ኮንፍረንስ

ታላቅ የታምራትና የወንጌል ስርጭት ኮንፍረንስ በወላይታ ሶዶ ከተማ በፑንዱኒያ ሜዳ የእየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤተክርስትያን አዘጋጅታለች፡፡

በዚሁ ፕሮገራም ላይ ሀዋርያው እስራኤል ዳንሳ ከመንፈሳዊ አባቱ ጋር ይገኛል ታላቅ ነጻ የመውጣት አና የወንጌል ስርጭት ይካሄዳል፡፡

በወላይታ እና አካባቢው የምትኖሩ ቅዱሳን የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ቤተክርስትያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡

ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል


Leave a Reply

%d bloggers like this: