የሀዘን መግለጫ

በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ናይሮቢ ኬንያ ይጓዝ በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-800 ማክስ የበረራ ቁጥር ET 302 አውሮፕላን በደረሰው እጅግ አሳዛኝ አደጋ የእየሱስ ድንቅ ስራ አለም-ዓቀፍ ቤተክርስትያን የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገልፃለች ፣ በአደጋው ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ወገኖቻችን መጽናናትን እንመኛለን።

Leave a Reply

%d bloggers like this: