የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ያን በየቀኑ መስፋቷን ቀጥላለች

ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል። መጽሐፈ ኢዮብ 8
የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ያን በየቀኑ መስፋቷን ቀጥላለች የሉም ሲባሉ ይበዛሉ እንዲሉ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!! ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በሰበታ ዙሪያ የፉሪ አጥቢያ ከመንግስት በተሰጠው ሰፊ ቦታ ላይ የመሰረተ-ድንጋይ ተጥሏል በዚሁ ቦታ ላይ የአምልኮ አዳራሽ እና የተለያዩ ግንባታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይሰራሉ፡፡ በዚሁ ክብረ በዓል ላይ በርካታ ሰዎች የመንግስት ባለስልጣናት፤ከተለያዩ አብያተ-ክርስቲያናት የተወከሉ ሰዎች ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡

ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!!!!

Leave a Reply

%d bloggers like this: