ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል

****************ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል***********
የዛሬውን መልዕክቴን በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጀምራለሁ
32-33 ነገር ግን ግማሽ በነቀፋና በጭንቅ እንደ መጫወቻ ስለ ሆናችሁ ግማሽም እንዲህ ካሉት ጋር ስለ ተካፈላችሁ፥ ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ መከራ በሆነበት በትልቅ ተጋድሎ የጸናችሁበትን የቀደመውን ዘመን አስቡ።
34 የሚበልጥና ለዘወትር የሚኖር ገንዘብ በሰማይ ራሳችሁ እንዳላችሁ አውቃችሁ፥ በእስራቴ ራራችሁልኝ የገንዘባችሁንም ንጥቂያ በደስታ ተቀበላችሁ።
35 እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ።

36 የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።
37 ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤

38 ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።

39 እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።

ወደ ዕብራውያን 10
በእነዚህ ክፍሎች ውስጥ በግልፅ እንደምናስተውለው ወደ እምነት መንገድ እንዲመለሱ የተደረገላቸውን መንፈሳዊ ጥሪ ነው፡፡ እምነት በአማኞች የህይወት ልምምድ ውስጥ የዘወትር ምግባራቸው መሆን እንዳለበት ይህ ክፍል ያሳየናል፡፡ ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል፡፡
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!!!!!!

Leave a Reply

%d bloggers like this: