በአንድ እጅ መፀሐፍ ቅዱስ በአንድ እጅ የብሄር አጀንዳ አይሆንም

“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”የተወዳቹ ቅዱሳን ሰሞኑን በተለያዩ ማሀበራዊ ሚዲያዎች የቤተክርስቲያናችን መስራች እና ባለራዕይ ሐዋሪያው አስራኤል ዳንሳ አገልግሎት እና ቤተክርስቲያኗ…

የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ያን በየቀኑ መስፋቷን ቀጥላለች

ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል። መጽሐፈ ኢዮብ 8 የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ያን በየቀኑ መስፋቷን ቀጥላለች የሉም ሲባሉ ይበዛሉ እንዲሉ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!! ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በሰበታ ዙሪያ የፉሪ አጥቢያ ከመንግስት በተሰጠው…

የሀዘን መግለጫ

በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ናይሮቢ ኬንያ ይጓዝ በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-800 ማክስ የበረራ ቁጥር ET 302 አውሮፕላን በደረሰው እጅግ አሳዛኝ አደጋ የእየሱስ ድንቅ ስራ አለም-ዓቀፍ ቤተክርስትያን የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገልፃለች ፣…

ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ በክራይስት ጂሰስ/Cj/ቤተክርስትያን ተገኘ

ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ከመንፈሳዊ አባቱ ጋር በክራይስት ጂሰስ ቤተክርስትያን ተገኙ፡፡ከዚህም ጋር ተያይዞ በዕለቱ አስደሳች የሆነ የአምልኮ ጊዜ እንደነበር መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ሰልጣኞቹ በስልጠናው እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል

በእየሱስ ድንቅ ስራ አለም-ዓቀፍ  ቤተክርስትያን የተዘጋጀውን በትናንትናው እለት የተጀመረው የሐዋርያት ስልጠና በዛሬው ዕለት ቀጥሎ ውሏል ከዚህም ጋር ተያይዞ ከሀገሪቱ አጠቃላይ ክፍሎች የተወጣጡ ከ8000 በላይ ሰልጣኞች እየተሳተፉ ይገኛል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ሰልጣኞቹ በስልጠናው እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

ታላቅ የታምራትና የወንጌል ስርጭት ኮንፍረንስ

ታላቅ የታምራትና የወንጌል ስርጭት ኮንፍረንስ በወላይታ ሶዶ ከተማ በፑንዱኒያ ሜዳ የእየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤተክርስትያን አዘጋጅታለች፡፡ በዚሁ ፕሮገራም ላይ ሀዋርያው እስራኤል ዳንሳ ከመንፈሳዊ አባቱ ጋር ይገኛል ታላቅ ነጻ የመውጣት አና የወንጌል ስርጭት ይካሄዳል፡፡ በወላይታ እና አካባቢው…